Surveillance
Self-Defense
ጥንቃቄ ለተሞላ የድር ግንኙነት ጠቃሚ ምክሮች፣ መሣሪያዎች እና አጠቃቀሞች

የSSD የፊት ገጽ

እኛ ኤሌክትሮኒክ ፍሮንታየር ፋውንዴሽን ወደ ሰላሣ ለሚጠጉ ዓመታት የመስመር ላይ ግለኝነትን ለመጠበቅ ስንሰራ የኖርን፣ ገለልተኛ እና ለትርፍ ያልቋቋምን ድርጅት ነን፡፡ ይህ ሰርቪሊያንስ ሰልፍ ዲፌንስ፣ ራስዎን እና ወዳጅዎችዎን ከመስመር ላይ ስለላ የሚጠብቅ የባለሙያ መመሪያ ነው፡፡

የመስመር ላይ ክትትል እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ መሰረታዊያንን ያንብቡ፡፡ እኛ የመረጥልንዎን እጅግ በጣም ጥሩ የሆኑትን፣ ደኅንነታቸው የተጠበቀ መተግበሪያዎችን ለመጫን የመሳሪያ መመሪያዎች ያንብቡ፡፡ ተጨማሪ መማሪያ በሚለው ክፍል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች አሉን፡፡ ጉብኝትዎን በድጋፍ ማድረግ ከፈለጉ የተለመዱ የደኅንነት ሁኔታዎችን ይመልከቱ፡፡

ሁሉም የጀማሪ ግብዓቶቻችን በአንድ ቦታ
ግለኝነትን የሚጠብቁ ሶፍትዌሮች
የደኅንነት ትምህርቶች ማገዣዎቻችንን ይሞክሯቸው
JavaScript license information