Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የመሣሪያ መመሪያዎች

ከዚህ በታች ያሉት ቀደም ተከተል ያላቸው አጋዥ ስልጠናዎች ምቹ የግለኝነት እና የደኅንነት መሣሪያዎች እንዴት እንደሚጭኑ እና መጠቀም እንደሚችሉ ይረድዎታል፡፡ ሰርቪሊያንስ ሰልፍ ዲፌንስ ስለ የመስመር ላይ ደኅንነት እና ግለኝነት ውስብስብ በሆነ መልኩ እንዲስቡ ያበረታታዎታል፡፡ ለእርስዎ መስጠት የምንፈለገው ለእርሰዎ ተስማሚ ነው የሚሏቸውን መሣሪያዎች እና ልማድዎችን እንዲመርጡ የሚያስችል አቅም ነው፡፡

ወደሚቀጥሉት የመጫኛ መመሪያዎች ከማለፍዎ በፊት የስጋት ሞዴል ግምገማ እንዲያደርጉ እንመክራለን፡፡

እባክዎን ህግ እና ቴክኖሎጂ በፍጥነት ሊቀየሩ እንደሚችሉ ያስውሉ፤ እናም የተወሰነ የኤስኤስዲ ክፍል ጊዜው ሊያልፍበት ይችላል፡፡  ለአዳዲስ ዜናዎች የኢኤፍኤፍን የደኅንነት ትምህርት ጦማር ይመልከቱ፡፡

ለማክ የOTR አጠቃቀም

የመስመር ላይ ሳንሱርን እንዴት ማለፍ እንደሚቻል

አይፎንዎን ማመስጠር

የዊንዶውስ መሣሪያዎን ማመስጠር

የኪፓስኤክስሲ አጠቃቀም

ለዊንዶውስ የPGP አጠቃቀም

የቶር አጠቃቀም ለዊንዶውስ

ለሊኒክስ የPGP አጠቃቀም

ለማክ OS X የPGP አጠቃቀም

የሲግናል አጠቃቀም ለአይ ኦ ኤስ

ሊኒክስ ላይ ውሂብዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ መሰረዝ

ከዊንዶውስ ላይ ውሂብዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ መሰረዝ

ከማክኦኤስ ላይ ውሂብዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ መሰረዝ

የቶር አጠቃቀም ለማክኦኤስ

ለሊኒክስ የOTR አጠቃቀም

ባለሁለት-ደረጃ ማረጋገጫ መጠቀም

ራስን ከማስገር ጥቃቶች ስለመከላከል

የሲግናል አጠቃቀም ለአንድሮይድ

የዋትስአፕ አጠቃቀም በአንድሮይድ

የዋትስአፕ አጠቃቀም በአይኦኤስ

የቶር አጠቃቀም ለሊኒክስ