Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ነዎት?

ራሳቸውን ከመንግሥት ስለላ መጠበቅ ለሚፈልጉ ድርጅቶች የሚያገለግሉ ግብዓቶች።

anchor link

anchor link

የሚያስተዳድሩት ተቋም የሚሠራው ሥራ በአገርዎ ወይም በሌሎች አገራት መንግሥታት በድብቅ ክትትል ሊደረግበት የሚችል ከኾነ ግንኙነትዎን ማመስጠር የሚችሉበትን መንገድ ማሰብ ይኖርብዎታል። ይህ መመሪያም ተቋማዊ የኾነ ስለላን ለመከላከል በሚያስቡበት ወቅት እንዴት ማቀድ እንዳለብዎት የሚያሳይ ነው።

  1. የውሂብ ደኅንነት ጥበቃ
  2. የሚያጋጥምዎ አደጋዎችን መገምገም
  3. የአሜሪካን ድንበር ሲያቋርጡ ልብ ሊሏቸው የሚገቡ ነገሮች
  4. ከሌሎች ጋር ስለመገናኘት
  5. ለእርስዎ ትክክለኛ የሆነውን ቪፒኤን መምረጥ