ዘመቻዎችን በሚያደርጉበት በየትኛውም ሥፍራ ደህንነትዎትን እና የግንኙነት መስመርዎን ምስጢራዊነት እንዴት መጠበቅ እንዳለብዎት መሠረታዊ ጉዳዮችን ይማራሉ። #
ንቅናቄ ወይም አብዮት ትዊት ላይደረግ ይችላል። ነገር ግን ዘመናዊ የአራማጅነት እንቅስቃሴ በመስመር ላይ ግንኑነት ሊደራጅ ይችላል። ከዚህ ቀጥሎ የሠፈሩት የዲጂታል ሰነድ ዝርዝሮች አራማጆች ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ አደጋዎችን እና የመከላከያ ዘዴዎቻቸውን ያስተምራሉ።