Surveillance
Self-Defense

ተጨማሪ መማሪያ

የሰርቪሊያንስ ሰልፍ ዲፌንስ አጠቃላይ መርሆችን ተምረዋል፤ እርስዎን ሊረዱ የሚችሉ መሣሪያዎችን ጭነዋል፡፡ እነዚህ መመሪያዎች ዲጂታል ግለኝነትን ከመጠበቅ ጀርባ ያሉ ንድፈ ሐሳቦችን ከተለመዱ የመተግበሪያ ስልቶች በመስመር ላይም ሆነ ውጪ ጋር ይገልጻሉ፡፡ ስለማመስጠር ዝርዝር መማር ቢፈልጉ ወይም በአመጽ ወቅት የራስዎን ግለኝነት እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ምክር ከፈለጉ እዚህ ያገኛሉ፡፡

JavaScript license information