Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የመስመር ላይ ደህንነትን በተመለከተ ልምድ አለዎት?

ራስዎን ከመስመር ስለላ እና ጥቃት የመከላከል ብቃትን የማጎልበቻ መመሪያ anchor link

እንኳን ደስ አለዎት! የመስመር ላይ ግንኙነትዎን ደህንነቱ የተሻለ ለማድረግ የመጀመሪያውን እርምጃ ወስደዋል። አሁን የላቀ ደረጃ ለመድረስ ይፈልጋሉን? ይህን የዲጂታል ዝርዝር በመከተል ግብዎን መምታት ይችላሉ። በዚህ መሰረት ስጋትዎ ምን እንደሆነ የሚያውቁበትን መገዶች ይማራሉ። በመስመር ላይ ከማን ጋር እየተነጋገሩ እያሉ እንደሆነ ማረጋገጫ ይኖርዎታል፤ በተጨማሪም እስካሁን የማያውቋቸውን አዳዲስ መርጃ መሳሪያዎችንም ከእውቀት ማህደርዎ ያኖራሉ።

  1. የቁልፍ ማረጋገጫ ብልሃት
  2. የሚያጋጥምዎ አደጋዎችን መገምገም
  3. ለማክ የOTR አጠቃቀም
  4. መሣሪያዎችን መምረጥ
  5. የአደባባይ ቁልፍ ስነ መሰውር እና PGP መግቢያ
  6. Key Concepts in Encryption