በስምሪት ላይ ያሉ ጋዜጠኛ ነዎት?
የመስመር ላይ ግንኙነትዎ አደጋ ወይም ችግር ሳያጋጥመው እንዲቆይ ማድረግ እንዴት ይቻላል። anchor link
ጋዜጠኞች አደገኛ በኾኑ ኹኔታዎች ውስጥ መስራት ይጠበቅባቸዋል። ይሁንና መረጃዎቻቸውን እና የመስመር ላይ ግንኙነቶቻቸውን እንዲሁም ለአደጋ ከሚያጋልጥ ጀብደኝነት ራሳቸውን መጠበቅ ይኖርባቸዋል። ይህ የዲጂታል ሰነዶች ዝርዝር ከአደገኛ ኹኔታዎች ራስን ስለመከላከል፣ ደህንነትን ስለመጠበቅ እንዲሁም የመስመር ላይ እገዳን እንዴት ማለፍ እንደሚቻል ያስተምራል።
- ጠንካራ የይለፍ ቃሎችን መፍጠር
- የውሂብ ደኅንነት ጥበቃ
- የተቃውሞ ሰልፎች ላይ መሳተፍ (በአሜሪካ)
- የሚያጋጥምዎ አደጋዎችን መገምገም
- የአሜሪካን ድንበር ሲያቋርጡ ልብ ሊሏቸው የሚገቡ ነገሮች
- ከሌሎች ጋር ስለመገናኘት
- የመስመር ላይ ሳንሱርን እንዴት ማለፍ እንደሚቻል
- ለእርስዎ ትክክለኛ የሆነውን ቪፒኤን መምረጥ
- ሊኒክስ ላይ ውሂብዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ መሰረዝ
- ከዊንዶውስ ላይ ውሂብዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ መሰረዝ
- ከማክኦኤስ ላይ ውሂብዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ መሰረዝ