Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ወይም ዜጋ የኾኑ ወጣቶች

ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ወይም ዜጋ ለሆኑ ሰዎች የተዘጋጁ ጠቃሚ መረጃዎች (LGBTQ resources)፤ ደህንነቱ በተጠበቀ ኹኔታ እንዲጠቀሙ፣ ማህበራዊ ደረ ገጾችን እና ሚዲያን እንዲጎበኙ እና የሰላዮች ጥቃትን እንዲያስወግዱ የሚረዱ ምክሮች እና መሳሪያዎች። anchor link

ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ወይም ዜጋ ለኾኑ ሰዎች የተዘጋጁ ጠቃሚ መረጃዎች (LGBTQ resources) ለማግኘት አስፈላጊ ድጋፍ ከሌለዎት ይህ መመሪያ መረጃዎችን ደህንንቱን በጠበቀ መንገድ እንዴት መጠቀም እንዳለብዎት፣ ባልታሰበ ኹኔታ በጓደኞችዎ እና በቤተሰብዎ አባላት እንዳይጋለጡ፤ አዳጋ ለመከላከል እና ከተለያዩ አሳዳጆች እንዴት ራስዎን መጠብቅ እንዳለብዎት ያስተምራል።

  1. ጠንካራ የይለፍ ቃሎችን መፍጠር
  2. የሚያጋጥምዎ አደጋዎችን መገምገም
  3. ከሌሎች ጋር ስለመገናኘት
  4. መሣሪያዎችን መምረጥ
  5. አይፎንዎን ማመስጠር
  6. በማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ ራስዎን መጠበቅ
  7. የሲግናል አጠቃቀም ለአይ ኦ ኤስ
  8. Privacy for Students
  9. How to: Understand and Circumvent Network Censorship