Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

አራማጅ ወይስ ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊ?

ዘመቻዎችን በሚያደርጉበት በየትኛውም ሥፍራ ደህንነትዎትን እና የግንኙነት መስመርዎን ምስጢራዊነት እንዴት መጠበቅ እንዳለብዎት መሠረታዊ ጉዳዮችን ይማራሉ። anchor link

ንቅናቄ ወይም አብዮት ትዊት ላይደረግ ይችላል። ነገር ግን ዘመናዊ የአራማጅነት እንቅስቃሴ በመስመር ላይ ግንኑነት ሊደራጅ ይችላል። ከዚህ ቀጥሎ የሠፈሩት የዲጂታል ሰነድ ዝርዝሮች አራማጆች ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ አደጋዎችን እና የመከላከያ ዘዴዎቻቸውን ያስተምራሉ።

  1. ጠንካራ የይለፍ ቃሎችን መፍጠር
  2. የውሂብ ደኅንነት ጥበቃ
  3. የተቃውሞ ሰልፎች ላይ መሳተፍ (በአሜሪካ)
  4. የሚያጋጥምዎ አደጋዎችን መገምገም
  5. ከሌሎች ጋር ስለመገናኘት
  6. How to: Understand and Circumvent Network Censorship
  7. መሣሪያዎችን መምረጥ
  8. በማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ ራስዎን መጠበቅ