Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

ጽኑ ኬላ

ኮምፒውተርን ካልተፈለገ ግንኙነት ወይም የአካባቢ ኢንተርኔት ንክኪ የሚከላከል መሣሪያ ነው ። ጽኑ ኬላ (Firewall) የሚላኩ ኢሜሎችን ወይም ከድረ ገጽ ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን የሚከለክል ሕግ ሊኖረው ይችላል። ጽኑ ኬላ የመጀመሪያው ግንብ በመኾን ኮምፒውተርን ካልታሰበ ጥቃት ወይም የሰርጎ ገብ ጥቃት ሊከላከል ይችላል። ወይም ተጠቃሚዎች ኢንተርኔትን በተወሰኑ መንገዶች እንዳይጠቀሙ ይከላከላል።