Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የምስጠራ ቁልፍ

የምስጠራ ቁልፍ መልዕክትን ወደ ቅርጽ አልባ መልክ በመቀየር እንዳይነበብ የሚያደርግ ቅንጥብ መረጃ ነው። በአንዳንድ ኹኔታዎች መልዕክቱን ለመፍታት ተመሳሳይ የምስጠራ ቁልፍን መጠቀም ያስፈልጋል። በሌላ ኹኔታ ደግሞ መልዕክቱን የማመስጠሪያ ቁልፍ እና የመፍቻ ቁልፍ የተለያዩ ናቸው።