Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

SSH

SSH (ወይም Secure SHell) በትዕዛዝ መስመር አማካኝነት በርቀት ያለን ኮምፒውተር ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ መቆጣጠሪያ ዘዴ ነው። ትእዛዞችን ከመላክ በተጨማሪ በሁለት ኮምፒውተሮች መካከል ያለን የኢንተርኔት ትራፊክ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ማስተላለፍ የSSH ስነስረዓት አንዱ ገጽታ ነው። የSSH አገናኝን ለማዋቀር በርቀት ያለው ስረዓት እንደ SSH አገልጋይ መከወን እና በቅርበት ያለው መሣሪያ ደግሞ የSSH ደምበኛ ፕርግራም ሊኖረው ይገባል።