Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

ችሎታ

በዚህ መመሪያ መሰረት የአጥቂ ችሎታ ማለት ዓላማው ግቡን እንዲመታ የሚያስችለው አቅም ነው። ለምሳሌ የአንድ ሀገር የደህንነት መሥሪያ ቤት የስልክ ጥሪዎችን ማዳመጥ የሚያስችል ችሎታ ሊኖረው ይችላል። ጎረቤቶች ደግሞ እርስዎን በመስኮት የመከታተል ችሎታ ሊኖራቸው ይችላል። አንድ አጥቂ ችሎታ አለው" ማለት ያለውን ችሎታ በተግባር ላይ ያውለዋል ማለት ላይኾን ይችላል። ነገር ግን በተግባር ላይ ሊያውለው ይችላል ብለው በማሰብ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅብዎታል ማለት ነው።