Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የሰነድ ስርዓት

በኮምፒውተርዎ ላይ ወይም በሌላ መሣሪያዎት ላይ ውሂብዎት የሚጠራቀምበት ሥፍራ ነው። የሰነድ ስርዓት የግል ዶክመንቶችን እና ማስታወሻዎችን በቀላሉ እንዲገኟቸው የሚጠያራቅሙበት ስርዓት ነው።