Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የድር መዳሰሻ

ድረ ገጾችን ለማየት የሚጠቀሙት ፕሮግራም: ፋየርፎክስ፣ ሳፋሪ፣ ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር፣ እና ክሮም ሁሉም የድር መዳሰሻ ናቸው። ስማርት ስልኮች አብሮ ገነብ የኾነ ለተመሳሳይ ዓላማ ማለትም ለድር መዳሰሻ የሚውል መተግበሪያ አላቸው።