Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የመሻሪያ ምስክር ወረቀት

የምስጢር ቁልፍን መጠቀም ባይችሉ ወይም ሚስጥራዊነቱ ቢያበቃ ምን ሊፈጠር ይችላል? የመሻሪያ ምስክር ወረቀት ቁልፉን ከዚህ በኋላ እንደማያምኑት ለማሳወቅ መፍጠር የሚችሉት ሰነድ ነው። ይህንን ሰነድ መፍጠር የሚችሉት ቁልፉ እስካለዎት ድረስ ሲኾን ወደፊት ሊያገጥምዎት ለሚችል አደጋ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያስቀምጡት።