Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

ከምዝገባ ውጪ

ፈጣን የመልዕክት ስርዓቶች አብዛኛውን ጊዜ ያልተመሰጠሩ ናቸው። OTR ወይም ከምዝገባ ውጪ በፈጣን የመልዕክት ስርዓቶች ውስጥ ምስጠራን የማበልጸጊያ መንገድ ነው። በመኾኑም እንደ ፌስቡክ ቻት፣ ወይም  ጎግል ቻት ወይም ሃንግአውት፣ ያሉ ታዋቂ የግንኙነት መረቦችን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ መጠቀም ያስችልዎታል።