Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

ቁልፍ መዝጋቢ

እጅግ ሸረኛ የኾነ ፕሮግራም ወይም መሳሪያ ሲኾን በመሣሪያዎ የቁልፍ ሰሌዳ ላይ የተጫኗቸውን ቁልፎች (የማለፊያ ቃሎችን እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ጨምሮ) በመመዝገብ በድብቅ እነኚህን መረጃዎች ለሌሎች አሳልፎ የሚሰጥ ነው። (ቁልፍ መዝጋቢ በሚለው ሐረግ ውስጥ "ቁልፍ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ ያሉትን ቁልፎች ነው)። ቁልፍ መዝጋቢዎች አብዛኛውን ጊዜ ተጠቃሚዎች ተታለው በማውረድ በኮምፒውተራቸው ላይ የሚጭኗቸው ሸረኛ ሶፍትዌሮች ሲኾኑ አልፎ አልፎ ግን በቁልፍ ሰሌዳው ወይም መሣሪያው ላይ በምስጢር የተገጠሙ ሃርድዌር ሊኾኑ ይችላሉ።