Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የማለፊያ ሐረግ

የማለፊያ ሐረግ እንደ ማለፊያ ቃል የሚያገለግል ነው። "የማለፊያ ሐረግ" የሚለውን የምንጠቀመው የማለፊያ ቃል አንድ ቃልን የያዘ በመኾኑ እርስዎን ለመከላከል በጣም አጭር ስለኾነ ነው። ስለዚህም ረዥም ሐረግን መጠቀም የተሻለ ደህንነትን እንደሚሰጥ ለማስገንዘብ ነው። ለተሻለ ገለጻ የዌብኮሚክ XKCD የኾነውን ይህን ገጽ http://xkcd.com/936/ ይጎብኙ።