ስጋት

በኮምፒውተር ደህንነት ቋንቋ ስጋት ማለት ውሂብዎን ለመጠበቅ የሚያደርጉትን ጥረት ችግር ውስጥ ሊከት የሚችል አደገኛ ክስተት ነው። ስጋት ታቅዶ የሚፈጸም (በአጥቂዎች የታቀደ) ወይም በአጋጣሚ ሊከሰት (እርስዎ ሳያውቁ ኮምፒውተርዎን ከፍተው ያለጥበቃ በአጋጣሚ ትተውት ሄደው) የሚችል አደጋ ሊኾን ይችላል።

JavaScript license information