Skip to main content
Surveillance
Self-Defense

የማክ ኮምፒውተር ተጠቃሚ ነዎት?

መረጃዎችን እና ግንኙነትዎን ለመጠበቅ የሚያስችልዎ ምክሮች እና መሣሪያዎች። anchor link

ይህ ዝርዝር የማክ ተጠቃሚዎች የመስመር ላይ ግንኙነታቸውን ከጥቃት ለመጠበቅ እና የጆሮ ጠቢዎች ክትትልን ለመከላከል እንዲረዷቸው ታስበው የተዘጋጁ የምክሮች እና የአጋዥ የመሣሪያዎች ስብስብ ነው።

  1. የቁልፍ ማረጋገጫ ብልሃት
  2. የሚያጋጥምዎ አደጋዎችን መገምገም
  3. ለማክ የOTR አጠቃቀም
  4. ከሌሎች ጋር ስለመገናኘት
  5. የኪፓስኤክስሲ አጠቃቀም
  6. ለማክ OS X የPGP አጠቃቀም