ኮምፒውተርን ካልተፈለገ ግንኙነት ወይም የአካባቢ ኢንተርኔት ንክኪ የሚከላከል መሣሪያ ነው ። ጽኑ ኬላ (Firewall) የሚላኩ ኢሜሎችን ወይም ከድረ ገጽ ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን የሚከለክል ሕግ ሊኖረው ይችላል። ጽኑ ኬላ የመጀመሪያው ግንብ በመኾን ኮምፒውተርን ካልታሰበ ጥቃት ወይም ሊከላከል ይችላል። ወይም ተጠቃሚዎች ኢንተርኔትን በተወሰኑ መንገዶች እንዳይጠቀሙ ይከላከላል።