በኮምፒውተር ደህንነት ጥቃት ማለት ደህንነት ለአደጋ ለማጋለጥ በጥቅም ላይ የሚያውሉት፣ ወይም የሚጠቀሙት ዘዴ ነው። አጥቂ ደግሞ ጥቃትን የሚሰነዝር ሰው ወይም ድርጅት ነው። የጥቃት ዘዴ አንዳንድ ጊዜ "ብዝበዛ" ያባላል።