ድር ላይ የተመሠረተ የእጅ አዙር አገልጋይ

የታገዱ ድረ ገጾችን ለማግኘት ያገለግላል። በአጠቃላይ ድር ላይ የተመሠረተ የእጅ አዙር አገልጋይ የታገደውን ድረ ገጽ አድርሻ በአድራሻ (URL) አሞሌው ላይ እንዲያስገቡ ውክልናውን ይወስዳል። በመቀጠልም የድር አድራሻውን በተወካዩ ገጽ ላይ ያሳያል። ይህ ከሌሎች የመስመር ላይ እገዳን ከሚከላከሉ አገልግሎቶች በተሻለ መልኩ ቀላል ነው

JavaScript license information