በኮምፒውተርዎ እና በሚጎበኟቸው አንዳንድ ድረ ገጾች እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች መካከል ደህንነቱ የተጠበቀ እና የተመሰጠረ ግንኙነትን እንዲፈጥሩ የሚፈቅድ ቴክኖሎጂ ነው። በSSL አማካኝነት ከድረ ገጽ ጋር በሚገናኙበት ወቅት የድረ ገጹ አድራሻ በHTTP ፈንታ HTTPS
በሚል ይጀምራል።
Synonyms:
ድርብርብ የደህንነት ከለላ (SSL/TLS)